አትሌት ለተሰንበት ግደይ የአለም አትሌቲክስ “የስፖርታዊ ጨዋነት” ሽልማት አሸናፊ ሆነች።

649Views

 

በ19ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከ10,000ሜ ውድድር መጠናቀቅ በኋላ የመውደቅ አደጋ አጋጥሟት የነበረችውን ሆላንዳዊቷን ሲፈን ሀሰን ያጽናናችበት ሁኔታ ለተሰንበትን የስፖርታዊ ጨዋነት ሽልማት እንድታገኝ አድርጓታል።

አትሌት ለተሰንበት ግደይ እንኳን ደስ አለሽ !
እንኳን ደስ አለን!!

 

ዜናው  ኢትዮጵን  አትሌቲክስ  ፌድሬሽን  ዘገባ  ነው ::  እንኳን  ድስ  አለሽ  እህታችን 

Leave a Reply