Management

አትሌት አየለ መዝገቡ

 

Contact Ayele, Ayele.mezgebu@yahoo.com
Phone. 07473 181981
የኢትዮጵያን አትሌቶች በብሪታኒያ መስራችና የቡድኑ መሪ።
በስፖርቱ ተሳትፎዉና ያስመዘገባቸው ውጤቶች በጥቂቱ፦
• ከ1992 እስከ 2007 ድረስ ኢትዮጵያን በመወከል ከ1500 ሜትር እስከ ማራቶን በርካታ ዉድድሮች በመሳተፍ ሀገሩን ወክሎ
የተሳተፈና ከፍተኛ አስተዋፅኦም ለሀገሩ ያደረገ ነው።
• ለሰባት ዓመታት የዓለም አገር አቋራጭ ዉድድር ሀገሩን በመወከል የብርና የነሐስ መዳሊያዎችን ለኢትዮጵያ ያስገኘ
• 1991 ቤልጀየም የዓለም አገር አቋራጭ የወጣቶች ሻምፕዮና በቡድን የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ
• 1992 አለም አቀፍ የወጥቶች ውድድር በደቡብ ኮሪያ በ3000 ሜትር መሰናክል 2ኛ በመውጥት 8:32:43 ጨርሷል
• 1994 ሀንጋሪ ቡዳቤስት አለም አቅፍ አገር አቋርጭ ውድድር 12.1ኪሎ ሜትር በግል 8ኛ በቡድን ኢትይጵያ 3ኛ
• 1995 ሐራሬ ዝንባቦዬ በ5000 ሜትር የመላው የአፍሪካ ጫወታዎች ሻምፕዮና ውድድር የነሐስ ተሸላሚ
• 1995 ዱሪሃም እንግሊዝ አለም አቀፍ አገር አቋራጭ ውድድር በቡድን 2ኛ
• 1998 ማራካሽ ሞሮኮ አለም አቀፍ አገር አቋራጭ ውድድር በቡድን 2ኛ
• ከ2019እስከ አሁን ድረስ ኢትዮጵያን ስፖርትና ባህል ፌድሬሽን የፌሲትቫሉ አዘጋጅ ኮሚቴ አባል ሆኖ ነፃ ግልጋሎትን በመስጠት ላይ ይገኛል።
The founder of Ethiopian athletes in Britain and the leader of the team
Sports participation and results:-
• From 1992 to 2007 he represented Ethiopian National team and participated in many competitions all over the
world from 1500 meters to the marathon.
• Silver and bronze medals representing the country in the world cross-country competition for seven years
Medals for Ethiopia
• 1991 World Youth Championship 3000m Steeplechase Silver Medalist
• 1992 International Youth Competition at Olympic Stadium soul China, finished 2nd Place time was 8:32:43
• 1994 Hungary Budapest World Cup Cross Country Race 12.1km individually 8th and Ethiopia team
• 1995 All African Games Championship at Harare Zenbaboye won the bronze medal in the 5000m
• 1995, Durham, England, international cross-country race, 2nd Place in the group
• 1998 Marrakesh Morocco International Cross-Country Competition Ethiopian team finished 2
nd Place
• From 2019 until now the Ethiopian Sports and Culture Federation I volunteers for free services as I’m
member of the organizing committee of the festival.

አትሌት ካሳ ታደሰ

Contact Kassa, kassa@ethioathlets.com
Phone 07463323252
ኢትዮጵያን አትለት በብርታኒያ መስራችና ዋና ፀሃፊ
የስፖርት ተሳትፎና ያስመዘገባቸው ውጤቶች:-
• 1992 እንግሊዝ ኒውካስትል ኢትዮጵያን ወክሎ የአለም ወጣቶች ግማሽ ማራቶን አሸናፊ
• 1993 እንግሊዝ አገር አቋራጭ ውድድር (ክሮስ ካንትሪ) አሸናፊ
• 1993 ጣሊያን ሊፎርኖ ከተማ ማራቶን አሸናፊ
• 1994 እንግሊዝ የወጣቶች አገር አቋራጭ ውድድር (ክሮስ ካንትሪ) አሸናፊ
• 1997/98 እንግሊዝ ብርስቱል ከተማ ግማሽ ማራቶን አሸናፊ
• 2001 እንግሊዝ የተዘጋጀ አለም አቀፍ አገር አቋራጭ ውድድር ማጣሪያ የግማሽ ማራቶን አሸናፊ
• 2001 እንግሊዝ ሀገር ብርስቱል ከተማ በተደረገው አለም አቀፍ ግማሽ ማራቶ የእንግሊዝን ብሔራዊ ቡድን አባልና የተሳተፈ
• 2003 ለነደን ማራቶ 3ኛ ሰው ከእንግሊዝ በዚሁ አመት እንግሊዝን ወክሎ ቺባ ኢክደን ጃባን ዱላ ቅብብል
• 2006 ኮመንዎልዝ ውድድር አውስትራሊያ እንግላንድን ለመወከል ቢመረጥም በግል ጉዳይ በውድድሩ አልተሳተፍም
• ከ1992 እስከ 2002 በእንግሊዝ ሀገር ለሚገኘው ትልቁ የአትሌትክስ ክለብ ቤልግሬፍ ሃይሬስ ቡድን አባልና ተወዳዳሪ ነበር
በአትሌቲክ የስራ ልምድ
• ከ2002 እስከ 2003 ለንደን ለብርትሽ 10ኪ ሜ የፈጣን አትሌቶች ሃላፊ
• ከ2003–2016 እሮም (ጣሊያን) ማራቶን የፈጣን አትሌቶች እረዳት አስተባባሪና አስተርጏሚ
• ከ2013 አሁን ድረስ ቋሚ ኢትዮጵያን ስፖርትና ባህል ፌድሬሽን አባልና ነፃ ግልጋሎት እየሰጠ ነው
• 2015 እና 2016 ኢትዮጵያን ስፖርትና ባህል ፌድሬሽ ሊቀመምበር
• በ2019 የስፖርትና ባህል ፌድሬሽን CEO እና ዋና ዳሪክተር
Founder of Atlet Ethiopia in Britain and General Secretary at present
Sports participation and results:-
• 1992, Newcastle, England, representing Ethiopia National team and the winner of the World Youth Half
Marathon championships for the first time. He won the race after travelling 24 hours from Ethiopian to England.
• 1993 England cross country competition (cross country) finished Second Place
• 1993 Italy Liforno city marathon winner
• 1994 England Youth Cross Country Competition (Cross Country) winner
• 1997/98 England Bristol city half marathon winner
• 2001 England half marathon trails to qualifying for world half marathon championship winner
• 2001 Member of the English national team and participant in the international half marathon held in Bristol,

• 2005 London Marathon 3rd Britain and 14 Place from overall in the same year he representing England Chiba
Ikden Japan, Road Relay race.
• 2006 Commonwealth Games Australia was selected to represent England but did not participate due to
personal reasons.
• From 1992 to 2002, he was a member of Belgrave Harriers the best athletics club in England 1990s
Athletic work experience
• 2002 to 2003. Elite athletes coordinator for British 10km in London
• 2003-2016 (Italy) Rome marathon support and coordinator elite athletes and interpreter Amharic language
• Since 2013 he has been a permanent member of the Ethiopian Sports and Culture Federation UK and has been
providing free services.
• 2015 and 2016 Ethiopian Sports and Culture Federation Chairman
• 2019 Ethiopian Sports and Culture Federation CEO and Director

አትሌት ብርሃን ዳኜ

Contact ብርሃን phone +44 7737 447000
የኢትዮጵያን አትሌት በብሪታኒያ መስራችና የቡድኑ ህዝብ ግኑኝነት ሃላፊ
ኢትዮጵያን በመወከል፡-
1. በ1994 በፖርቹጋል ሀገር የዓለም የወጣቶች ሻምፒዮና ትራክ ተሳታፊ
2. በ1994 በሀንጋሪ ቡዳበስት የዓለም የወጣቶች አገር አቋራጭ ተሳታፊ
3. በ1994 በአልጄሪያ ሀገር የአፍሪካ ወጣቶች ሻምፒዮና በ10,000 ሜትር 1ኛ
4. በ1994 በአልጄሪያ ሀገር የአፍሪካ ወጣቶች ሻምፒዮና በ3,000 ሜትር 3ኛ
5. በ1994 በግርክ ሀገር የዓለም የማራቶን ዱላ ቅብብል በቡድን 2ኛ
6. በ1995 በእንግሊዝ ሀገር የዓለም የወጣቶች አገር አቋራጭ በቡድን 2ኛ
ታላቋን ብሪታንያ በመወከል፡-
1. በ1999 በአየርላንድ ቤልፋስት የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ተሳታፊ
2. በ1999 በስዊድን ሀገር ከ23 በታች የአውሮፓ ሻምፒዮና በ10000 ሜትር ተሳታፊ
3. በ1999 በጣሊያን ሀገር የዓለም ግማሽ ማራቶን ተሳታፊ
4. በ2000 በአዉስትራሊያ ሲድኒ ኦሎምፒክ በ10000 ሜትር ተጠባባቂ
5. በ2000 በUK በ10000 ሜትር ትራክ አሸናፊ
6. በ2001 በUK ብሪስቶል የዓለም ግማሽ ማራቶን ተሳታፊ
7. በ2004 በUK ሊዲስ የአገር አቋራጭ አሸናፊ
8. በ2004 የአቴንስ ኦሊምፒክ በማራቶን ተጠባባቂ
አሁን ደግሞ የኢትዮጵያን ስፖርትና ባህል ፌድሬሽን ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ የፌደሬሽኑ አባል ሆና ነፃ ግልጋሎትን በመስጠት ላይ ትገኛለች።
Representing Ethiopia:
1. 1994 – World championship track- Portugal
2. 1994 – world junior cross country- Hungry
3. 1994 – African junior championships 10,000m 1st – Algeria
4. 1994 – African junior champion 3,000m 3rd place – Algeria
5. 1994 – World relay team 2nd place – Greek
6. 1995 – Junior World Cross Country Team 2nd – England
Representing Great Britain:
1. 1999 – world cross country championship participant- Belfast
2. 1999 – under 23 European championship 10000m – Sweden
3. 1999 – World half marathon- Italy
4. 2000 – Sydney Olympic reserve 10000m
5. 2000 – UK 10000m track Champion
6. 2001 – World half marathon- Bristol UK
7. 2004 – UK cross country champion- Leeds
8. 2004 – Athens Olympic Marathon reserve

አትሌት አልማዝ ወንዳፍራሽ

Contact Almaze, almi_w@yahoo.co.uk
Phone. 07908 157550
የኢትዮጵያን አትሌት በብሪታኒያ መስራችና የቡድኑ ገንዘብ ያዥ (finance)
• 1975 – 1983 በባንኮች ስፖርት ክለብ ስር ክለቡን በመወከል ክለቡ ለስደስት (6) ተከታታይ ዓመታት የአዲስ አበባ የሴት
አትሌቲክስ ሻምፒዮና( አሸናፊ ) እንዲሆን በመካከለኛ እርቀት, በምድር ዝላይና በከፍታ ዝላይ በመወዳደር ትልቅ አስተዋፅኦ
አድርጋለች ለክለቡ ዋንጫዎች ለግሏ በርካታ መዳሊያዎች አግኝታለች::
• 1983 የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ባዘጋጀው የአሠልጣኝነት ኮርስ በመውሰድ በአሠልጣኝነት ተመርቃለች::
• 1995 ደረሃም እንግሊዝ አለም አቀፍ የአገር አቋራጭ ውድድር የኢትዮጵያ ቡድን የሴቶች አሰልጣኝ
• 2010 ጀምራ ኢትዮጵያን ስፖርት እና ባህል ፌድሬሽ መስራችና አባል በመሆን በነፃ እስካሁን እያገለገለች ትገኛለች::
• እንደ ኤ.አ በ2013 ከብሪትሽ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የአሠልጣኝነት ኮርስ በመውሠድ በሊቫሌ እስፖርት ማእከል ወጣቶችን በረዳትነት
አሠልጥናለች
• 2019 ጀምራ አለም አቀፍ ኢትዮጵያን አትሌቲክስ ፌድሬሽን አባል
The founder of Ethiopian Athlete in Britain and the group’s treasurer (finance).
• 1975 – 1983 representing the club under the Banks Sports Club, she made a great contribution by competing in
middle distance, long jump and high jump so that the club won the Addis Ababa Women’s Athletics
Championship for six consecutive years.
• In 1983, she took a coaching course organised by the Ethiopian Athletics Federation and graduated as a coach.
• 1995 Durham England international cross-country competition Ethiopian team women’s coach
. she took a coaching course from the British Athletics Federation in 2013 and coached youth at.
Lee-vale Sports Center as an assistant.
• Since 2010, she has been volunteers as a founder and member of the Ethiopian Sports and Culture Federation
UK
• 2019 Members of International Ethiopian Athletics Federation

[/fusion_text][/fusion_builder_column][/fusion_builder_row][/fusion_builder_container]